U.S. Ambassador to Ethiopia Patricia Haslach travels to SNNP in Connection with International Humanitarian Day to Visit U.S.-funded Humanitarian Assistance Activities in the Region

Ambassador Haslach closely examining Rutf, therapeutic food designed for malnourished children አምባሳደር ሃስላክ በምግብ እጥረት ለተጎዱ ህጻናት ተቀምሞ የሚሰጠውን ራትፍ የተሰኘ ንጥረ ነገር ሲመለከቱ

Ambassador Haslach closely examining Rutf, therapeutic food designed for malnourished children
አምባሳደር ሃስላክ በምግብ እጥረት ለተጎዱ ህጻናት ተቀምሞ የሚሰጠውን ራትፍ የተሰኘ ንጥረ ነገር ሲመለከቱ

A local administrator explains to Ambassador Haslach about interventions in the area by USAID and GOAL Ethiopia የወረዳው አመራር አባል የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ማህበርና ጎል ኢትዮጵያ በወረዳው ስለሚሠሯቸው ሥራዎች ለአምባሳደር ሃስላክ ማብራሪያ ሲሰጡ

A local administrator explains to Ambassador Haslach about interventions in the area by USAID and GOAL Ethiopia
የወረዳው አመራር አባል የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ማህበርና ጎል ኢትዮጵያ በወረዳው ስለሚሠሯቸው ሥራዎች ለአምባሳደር ሃስላክ ማብራሪያ ሲሰጡ

Ambassador Haslach shown around at a Mirab Abaya health post አምባሳደር ሃስላክ ምዕራብ አባያ የሚገኘውን የጤና ኬላ ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት

Ambassador Haslach shown around at a Mirab Abaya health post
አምባሳደር ሃስላክ ምዕራብ አባያ የሚገኘውን የጤና ኬላ ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት

World Vision International staffer showing Ambassador Haslach food distribution monitoring system used at the food distribution center የወርልድ ቪዢን ኢንተርናሽናል ባልደረባ በምግብ ማከፋፈያ ማዕከሉ የምግብ እርዳታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያገለግል አሠራርን ለአምባሳደር ሃስላክ ሲያሳዩ

World Vision  staffer explaining to Ambassador Haslach food distribution monitoring system used at the food distribution center
የወርልድ ቪዢን ኢንተርናሽናል ባልደረባ በምግብ ማከፋፈያ ማዕከሉ የምግብ እርዳታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያገለግል አሠራርን ለአምባሳደር ሃስላክ ሲያሳዩ

Ambassador Haslach attending a balanced diet preparation session for mothers along with GOAL Ethiopiaand WFP personnel አምባሳደር ሃስላክ ከጎል ኢትዮጵያና ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ሠራተኞች ጋር በመሆን የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ ሲከታተሉ

Ambassador Haslach attending a balanced diet preparation session for mothers along with GOAL Ethiopia and WFP personnel
አምባሳደር ሃስላክ ከጎል ኢትዮጵያና ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ሠራተኞች ጋር በመሆን የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ ሲከታተሉ

Ambassador Haslach at JOEP Food Distribution Point learning about complaint handling mechanisms at the facility አምባሳደር ሃስላክ በምግብ ማከፋፈያ ማዕከል ተገኝተው ስለ ቅሬታ አፈታት መንገዶች ገለጻ ሲሰጣቸው

Ambassador Haslach at JOEP Food Distribution Point learning about complaint handling mechanisms at the facility
አምባሳደር ሃስላክ በምግብ ማከፋፈያ ማዕከል ተገኝተው ስለ ቅሬታ አፈታት መንገዶች ገለጻ ሲሰጣቸው

World Vision JEOP Program Manager introducing Ambassador Haslach to food aid recipients የወርልድ ቪዥን የምግብ እርዳታ ፕሮግራም ኃላፊ ለእርዳታ ተቀባዮቹ አምባሳደር ሃስላክን ሲያስተዋውቁ

World Vision JEOP Program Manager introducing Ambassador Haslach to food aid recipients
የወርልድ ቪዥን የምግብ እርዳታ ፕሮግራም ኃላፊ ለእርዳታ ተቀባዮቹ አምባሳደር ሃስላክን ሲያስተዋውቁ

Health care officer explaining to Ambassador Haslach about services at the Stabilization Center for the treatment of malnourished children, Mirab Abaya አምባሳደር ሃስላክ በምዕራብ አባያ በምግብ እጥረት የተጎዱ ህጻናት ክብካቤ በሚያገኙበት የማገገሚያ ማዕከል በተገኙበት ወቅት ገለጻ ሲደረግላቸው

Health care officer explaining to Ambassador Haslach about services at the Stabilization Center for the treatment of malnourished children, Mirab Abaya
አምባሳደር ሃስላክ በምዕራብ አባያ በምግብ እጥረት የተጎዱ ህጻናት ክብካቤ በሚያገኙበት የማገገሚያ ማዕከል በተገኙበት ወቅት ገለጻ ሲደረግላቸው

Ingredients for the preparation of a balanced diet on display at the health post በጤና ኬላው ለታዳሚዎች እይታ የቀረቡ ለተመጣጠነ ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ግብዓቶች

Ingredients for the preparation of a balanced diet on display at the health post
በጤና ኬላው ለታዳሚዎች እይታ የቀረቡ ለተመጣጠነ ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ግብዓቶች

Aid workers explain to Ambassador Haslach how a food distribution system they use at the JEOP Food Distribution Center works የእርዳታ ሠራተኞች በምግብ ማከፋፈያ ማዕከሉ የሚጠቀሙበት የምግብ ስርጭት ሥርዓት እንዴት እንደሚሠራ ለአምባሳደር ሃስላክ ገለጻ ባደረጉበት ወቅት

Aid workers explain to Ambassador Haslach how a food distribution system they use at the JEOP Food Distribution Center works
የእርዳታ ሠራተኞች በምግብ ማከፋፈያ ማዕከሉ የሚጠቀሙበት የምግብ ስርጭት ሥርዓት እንዴት እንደሚሠራ ለአምባሳደር ሃስላክ ገለጻ ባደረጉበት ወቅት

Ambassador Haslach interacting with food aid recipients at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ ተገኝተው ከምግብ እርዳታ ተቀባዮች ጋር ሲነጋገሩ

Ambassador Haslach interacting with food aid recipients at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center
አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ ተገኝተው ከምግብ እርዳታ ተቀባዮች ጋር ሲነጋገሩ

Health extension worker giving a presentation on maternal care during pregnancy at the health post አንዲት የጤና ኤክስተንሽን ሠራተኛ በእርግዝና ወቅት ለእናቶች መደረግ ስላለበት እንክብካቤ ገለጻ ሲሰጡ

Health extension worker giving a presentation on maternal care during pregnancy at the health post
አንዲት የጤና ኤክስተንሽን ሠራተኛ በእርግዝና ወቅት ለእናቶች መደረግ ስላለበት እንክብካቤ ገለጻ ሲሰጡ

A food aid beneficiary after receiving a can of vegetable oil አንድ ተረጂ የምግብ ዘይት እርዳታ ተቀብለው

A food aid beneficiary after receiving a can of vegetable oil
አንድ ተረጂ የምግብ ዘይት እርዳታ ተቀብለው

Ambassador Haslach observing a balanced food preparation session for mothers at a Mirab Abaya Woreda (district) health post አምባሳደር ሃስላክ በምዕራብ አባያ በሚገኘው የጤና ኬላ ተገኝተው ለእናቶች የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ በተከታተሉበት ወቅት

Ambassador Haslach observing a balanced diet preparation session for mothers at a Mirab Abaya Woreda (district) health post
አምባሳደር ሃስላክ በምዕራብ አባያ በሚገኘው የጤና ኬላ ተገኝተው ለእናቶች የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ በተከታተሉበት ወቅት

Mother feeding her child at a health post in Mirab Abaya after learning how to prepare balanced diet አንዲት እናት የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ ከተከታተለች በኋላ ልጇን ስትመግብ

Mother feeding her child at a health post in Mirab Abaya after learning how to prepare a balanced diet
አንዲት እናት የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ገለጻ ከተከታተለች በኋላ ልጇን ስትመግብ

Health extension worker briefing Ambassador Haslach and GOAL Ethiopia staffers about services provided at the health post የጤና ኤክስተንሽን ባለሙያዋ ለአምባሳደር ሃስላክና ለጎል ኢትዮጵያ የሥራ ባልደረቦች በጤና ኬላው ስለሚሰጡ አገልግሎቶች ገላጻ በሰጡበት ወቅት

Health extension worker briefing Ambassador Haslach and GOAL Ethiopia staffers about services provided at the health post
የጤና ኤክስተንሽን ባለሙያዋ ለአምባሳደር ሃስላክና ለጎል ኢትዮጵያ የሥራ ባልደረቦች በጤና ኬላው ስለሚሰጡ አገልግሎቶች ገላጻ በሰጡበት ወቅት

Ambassador Haslach getting first-hand experience of how the food distribution system works አምባሳደር ሃስላክ የምግብ ስርጭት ሥርዓቱ እንዴት እንደሚሠራ ተሞክሮ ሲወስዱ

Ambassador Haslach getting first-hand experience of how the food distribution system works
አምባሳደር ሃስላክ የምግብ ስርጭት ሥርዓቱ እንዴት እንደሚሠራ ተሞክሮ ሲወስዱ

World Vision staffer distributing vegetable oil to food aid recipients at Abela Faricho JOEP Food Distribution Point, Humbo district በአቤላ ፋርቾ ወረዳ የወርልድ ቪዥን ባልደረባ ለእርዳታ ተቀባዮች የምግብ ዘይት ሲያድል

World Vision staffer distributing vegetable oil to food aid recipients at Abela Faricho JOEP Food Distribution Point, Humbo district
በአቤላ ፋርቾ ወረዳ የወርልድ ቪዥን ባልደረባ ለእርዳታ ተቀባዮች የምግብ ዘይት ሲያድል

Ambassador Haslach posing for a group photo with emergency food aid workers at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ በሚገኘው የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ከእርዳታ ሠራተኞቹ ጋር በቡድን ፎቶ ሲነሱ

Ambassador Haslach posing for a group photo with emergency food aid workers at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center
አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ በሚገኘው የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ከእርዳታ ሠራተኞቹ ጋር በቡድን ፎቶ ሲነሱ

An Extension worker demonstrating how to prepare a balanced diet for children at a Mirab Abaya health post በምዕራብ አባያ በሚገኝ አንድ የጤና ኬላ ባለሙያ ለህጻናት የተመጣጠነ ምግብ እንዴት እንደሚዘጋጅ በተግባር የተደገፈ ገለጻ ስትሰጥ

An Extension worker demonstrating how to prepare a balanced diet for children at a Mirab Abaya health post
በምዕራብ አባያ በሚገኝ አንድ የጤና ኬላ ባለሙያ ለህጻናት የተመጣጠነ ምግብ እንዴት እንደሚዘጋጅ በተግባር የተደገፈ ገለጻ ስትሰጥ

Ambassador Haslach observing a malnourished child being examined by a health extension worker at the health post አምባሳደር ሃስላክ በጤና ኬላው የጤና ኤክስተንሽን ባልደረባዋ በምግብ እጥረት ለተጎዳ ህጻን ምርመራ ስታደርግ ተገኝተው በተመለከቱበት ወቅት

Ambassador Haslach observing a malnourished child being examined by a health extension worker at the health post
አምባሳደር ሃስላክ በጤና ኬላው የጤና ኤክስተንሽን ባልደረባዋ በምግብ እጥረት ለተጎዳ ህጻን ምርመራ ስታደርግ ተገኝተው በተመለከቱበት ወቅት

Ambassador Haslach interacting with food aid recipients at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ ተገኝተው ከምግብ እርዳታ ተቀባዮች ጋር ሲነጋገሩ

Ambassador Haslach interacting with food aid recipients at Abela Faricho JEOP Food Distribution Center
አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ ተገኝተው ከምግብ እርዳታ ተቀባዮች ጋር ሲነጋገሩ

A beneficiary attentively following a presentation by a health extension worker at the health post በጤና ኬላው በጤና ኤክስተንሽን ባለሙያ የቀረበ ገለጻ አንዲት እናት በአንክሮ ሲከታተሉ

A beneficiary attentively following a presentation by a health extension worker at the health post
በጤና ኬላው በጤና ኤክስተንሽን ባለሙያ የቀረበ ገለጻ አንዲት እናት በአንክሮ ሲከታተሉ

Ambassador Haslach visiting commodity warehouse at the JEOP Food Distribution Center, Abela Faricho አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ በምግብ ማከማቻ መጋዝን በተገኙበት ወቅት

Ambassador Haslach visiting commodity warehouse at the JEOP Food Distribution Center, Abela Faricho
አምባሳደር ሃስላክ በአቤላ ፋሪቾ ወረዳ በምግብ ማከማቻ መጋዝን በተገኙበት ወቅት

Aid workers distributing vegetable oil to beneficiaries የእርዳታ ሠራተኞች የምግብ ዘይት ሲያከፋፍሉ

Aid workers distributing vegetable oil to beneficiaries
የእርዳታ ሠራተኞች የምግብ ዘይት ሲያከፋፍሉ

Beneficiaries waving goodbye to Ambassador Haslach as she departs the Food Distribution Center በምግብ እርዳታ ማከፋፈያ የተገኙ ተረጂዎች አምባሳደር ሃስላክን ሲሰናበቱ

Beneficiaries waving goodbye to Ambassador Haslach as she departs the Food Distribution Center
በምግብ እርዳታ ማከፋፈያ የተገኙ ተረጂዎች አምባሳደር ሃስላክን ሲሰናበቱ

2 thoughts on “U.S. Ambassador to Ethiopia Patricia Haslach travels to SNNP in Connection with International Humanitarian Day to Visit U.S.-funded Humanitarian Assistance Activities in the Region

Leave a comment